እንኳን ደስ አላችሁ ደስ አለን
ዛሬ በቀን 08/08/2018ዓ.ም በአቃቂ ቃሊቲ ክፍለ ከተማ ፍትህ ጽ/ቤትና ትምህርት ጽ/ቤት በጋራ ክፍለ ከተማ ውስጥ ባሉት12 ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤቶች መካከል ባዘጋጁት የንቃተ ህግ ክበብ የምስለ ችሎት ውድድር ትምህርት ቤታችን ወክሎ የተወዳደሩት የ10ኛ ክፍል ተማሪ ገሊላ ጌቱ እና ተማሪ ሰላማዊት ወንደሰን 2ኛ ደረጃ ይዞ በማጠናቀቅ ለትምህርት ቤታችን የዋንጫ እና የምስክር ወረቀት እንዲሸለም ና ለራሳቸውም ከፍተኛ ሽልማት መጎናፀፍ በመቻላቸው እንኳን ደስ አላችሁ ደስ አለን ለማለት እንወዳለን።



We make sure you have everything you need to succeed as a trainer and edupreneur.
Raise your question